የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንን ጎበኘ፡፡

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንን ጎበኘ አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን…

View More የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንን ጎበኘ፡፡

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ስደተኞች የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያገኙ እየተደረገ ነው::

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ስደተኞች የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያገኙ እየተደረገ ነው አሶሳ፤የካቲት 26/2017(ኢዜአ):-በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመጠለያዎች ለሚገኙ ስደተኞች የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት…

View More በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ስደተኞች የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያገኙ እየተደረገ ነው::

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 129ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 129ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ********** (አሶሳ፤ የካቲት 23/2017 ዓ.ም) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 129ኛው የዓደዋ ድል በዓል” ዓድዋ የጥቁር…

View More በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 129ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን  ኮሚሽነር አቶ ታረቀኝ ታሲሳ ለ2013 አዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ  መልዕክት አስተላለፉ ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን  ኮሚሽነር አቶ ታረቀኝ ታሲሳ ለ2013 አዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ  መልዕክት አስተላለፉ ፡፡ በቀን 5 ጷጉሜ/2013ዓ.ም የክልሉ…

View More የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን  ኮሚሽነር አቶ ታረቀኝ ታሲሳ ለ2013 አዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ  መልዕክት አስተላለፉ ፡፡

የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽ የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምግማ እና የውይይት መድረክ ከመላ ሰራተኞች ጋር አካሄደ

አሶሳ ሐምሌ29/11/201ዓ.ም/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽ የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምግማ እና የውይይት መድረክ ከመላ ሰራተኞች ጋር አካሄዶአል፡፡ በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት አደጋ…

View More የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽ የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምግማ እና የውይይት መድረክ ከመላ ሰራተኞች ጋር አካሄደ

የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመራሮች እና ሰራተኞች ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ከወር ደመወዛቸው ለመደገፍ እና ደጀን ለመሆን ቃል ገቡ

‹አሶሳ ሐምሌ22/11/201ዓ.ም/ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽ አመራሮች እና ሰራተኞችለሃገር መከላከያ ሠራዊት ከደመወዛቸው ለመደገፍ ቃል ገቡ፡፡ በጉዳዩ ላይ ውይይቱ ላይ ያካሄዱት የኮሚሽኑ ሰራተኞች በሃገር…

View More የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመራሮች እና ሰራተኞች ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ከወር ደመወዛቸው ለመደገፍ እና ደጀን ለመሆን ቃል ገቡ

በጸጥታ ችግር ምክንያት ከሸርቆሌ ወረዳ ከአወልቤጉ ቀበሌ ተፈናቅለው በአሞርማ ፣ጠይባ እና ሸርቆሌ ከተማ ተጠልለው ከሚገኙ ተፈናቃዮች ፣ ከግብረሰናይ ድርጀጅቶች ጋር በመሆን በሸርቆሌ ከተማ ከወረዳ አመራሮች ጋር ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ ፡፡

በቀን 21/11/2013ዓ.ም በጸጥታ ችግር ምክንያት ከሸርቆሌ ወረዳ ከአወልቤጉ ቀበሌ ተፈናቅለው በአሞርማቀበሌ፣ ፣ጠይባቀበሌ እና ሸርቆሌ ከተማ ተጠልለው ከሚገኙ ከስድስት ሽህ አራትመቶ አንድ በላይ ተፈናቃዮች ፣ እንደሚገኙ…

View More በጸጥታ ችግር ምክንያት ከሸርቆሌ ወረዳ ከአወልቤጉ ቀበሌ ተፈናቅለው በአሞርማ ፣ጠይባ እና ሸርቆሌ ከተማ ተጠልለው ከሚገኙ ተፈናቃዮች ፣ ከግብረሰናይ ድርጀጅቶች ጋር በመሆን በሸርቆሌ ከተማ ከወረዳ አመራሮች ጋር ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ ፡፡

ከአሶሳ ዞን ከቢልድግሉ ወረዳ ከሸርቆሌ ወረዳ ለተፈናቀሉ እና ከኦሮሚያ ክልል ከአይራ ጉሊሶ፣ከባቦ ገምቤል፣ ከመንዲ ወረዳ እና ከከማሽ ዞን ሴዳል ወረዳ ተፈናቅለው ባምባሲ ወረዳ ለሚገኙ ተፈናቃዮች አስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ድጋፋ ለወረዳ አመራሮች ርክክብ ማድረጉ ገለጸ፡፡

  በቀን 20/11/2013ዓ.ም ከአሶሳ ዞን ከቢልድግሉ ወረዳ ከሸርቆሌ ወረዳ ተፈናቅለው እና ከኦሮሚያ ክልል ከአይራ ጉሊሶ፣ከባቦ ገምቤል፣ ከመንዲ ወረዳ እና ከከማሽ ዞን ሴዳል ወረዳ ተፈናቅለው ባምባሲ…

View More ከአሶሳ ዞን ከቢልድግሉ ወረዳ ከሸርቆሌ ወረዳ ለተፈናቀሉ እና ከኦሮሚያ ክልል ከአይራ ጉሊሶ፣ከባቦ ገምቤል፣ ከመንዲ ወረዳ እና ከከማሽ ዞን ሴዳል ወረዳ ተፈናቅለው ባምባሲ ወረዳ ለሚገኙ ተፈናቃዮች አስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ድጋፋ ለወረዳ አመራሮች ርክክብ ማድረጉ ገለጸ፡፡