በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 129ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 129ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው
**********
(አሶሳ፤ የካቲት 23/2017 ዓ.ም) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 129ኛው የዓደዋ ድል በዓል” ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል “በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።
በዝግጅቱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ክብር አቶ አሻዲሊ ሀሰን፣ የክልሉ ምክርቤት አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ አስካለች አልቦሮ፣ በብልጽግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢሳቅ አብዱልቃድር፣ የመከላከያ ሠራዊት የሠራዊቱ መኮነኖች፣ የፌዴራል ፓሊስ የሠራዊቱ አመራሮች፣ የክልሉ የጸጥታ አካላት እንዲሁም የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *